አራዳ ቲቪ የመጀመሪያ ሙከራ በፌስቡክ ቀጥታ ስርጭት ስለ ኮቪድ-19ከምሁራኖቻችን ጋር ቆይታ
ኮቪድ-19 ለመቋቋም ውስጣዊ የመከላከል አቅምን እየገነቡ በንቃት መኖር ።ቆይታ ከምሁራኖቻችን ጋር (E4E)
ዛሬ ማታ 08:00 የቀጥታ ስርጭት ከራሳችን ሙህራኖች ጋር on facebook & YouTube arada tv london
የመወያያ ርዕስ- የኮቪድ-19 ጫና በአእምሮ ጤንነት ላይ ያለው ተፅእኖ እና የመሳሰሉት።
የኮቪድ-19 ጫና በአእምሮ ጤንነት ላይ
የመወያያ ርዕስ- የኮቪድ-19 ጫና በአእምሮ ጤንነት ላይ ያለው ተፅእኖ እና የመሳሰሉት።
Ethiopians4Ethiopians UK (E4E UK) Public webinar on Community wellbeing 18th April 21